Sunday, November 6, 2016

የአቶ አንዳርጋቸው የደኅንነት ሁኔታ እንዳሰጋው ሪፕሪቭ አስታወቀ


ጥቅምት ፳፭ (ሃያ አምስትቀን ፳፻ / ኢሳት ዜና :- የዓለምአቀፍ ሕግን በሚጻረር መልኩ ከየመን ዓለምአቀፍ አየር ማረፊያ ታግተው የተወሰዱት የነፃነት ታጋዩ የአቶ አንዳርጋቸው የደኅንነት ሁኔታ እንዳሰጋው የአቶ አንዳርጋቸውን ጉዳይ የሚከታተለው ሪፕሪቭ የተባለው የህግ ባለሙያዎች ስብስብ አስታውቋል።የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መስሪያ ቤት በበኩሉ የሞት ቅጣት ባለባት ኢትዮጵያ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኘው የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሕይወት አደጋ ላይ እንደሚገኝና  የደኅንነቱ ሁኔታ ስጋት እንዳደረበት ባለፈው ሳምንት በሪፖርቱ ገልጿል።
ይህን ተከትሎ የአቶ አንዳርጋቸው ፀጌ ደኅንነት ያሰጋቸው ቤተሰቦቹ ባለፈው ቅዳሜ ለውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ጥያቄያቸውን ቢያቀርቡም፣ ካለፈው ነሃሴ ወር ወዲህ በእንግሊዝ መንግስት በኩል አለመጎብኘታቸውን ባለስልጣናቱ አሳውቀዋል። በትናንትናው እለት የእንግሊዝ የጋራ ብልጽግና አገራት የመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ ሚንስትር ቶቢያ ኤልውድ በጽሁፍ ለፓርላማ አባላት በላኩት መግለጫቸው እንዳሉት ካለፈው ነሃሴ ወር ወዲህ አቶ አንዳርጋቸው በእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰዎች  በኩል አለመጎብኘታቸውን ገልጸዋል።  እርሳቸው የጻፉት ደብዳቤ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር  ቦሪስ ጆንሰን አቶ አንዳርጋቸው ቋሚ የሕግ ማማከር አገልግሎት እያገኙ ነው በማለት ከሰጡት መግለጫ ጋር ይጋጫል ብለዋል።
የአቶ አንዳርጋቸውን ጉዳይ በአጽኖት እንደሚከታተል የእንግሊዝ መንግስት የገባውን ቃል አለማክበሩን ተከትሎ ከፍተኛ ውግዘትና ትችቶች ቀርበውበታል። ባለፈው ሰኔ ወር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትርም የሕግ ከለላ ያገኛል ያሉትን እስካሁን በገቢር አለመጸማቸውን እንዳሳሰበው ሪፕሪቭ አስታውቋል። ምንም ዓይነት የህግ ከለላ ሳያገኙ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው ያለው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ካለምንም ቅድመ ሁኔታዎች የሞት ፍርድ ካለባት አገር ኢትዮጵያ በነጻ ተለቀው ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ የእንግሊዝ መንግስት ማንኛውንም ጥረት እና ጫና እንዲያደርግ ሲል ሪፕሪቭ ጥሪውን አቅርቧል።
በተጨማሪም የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች እና ልጆቹ ካለፈው ነሃሴ ወር ጀምሮ በሕይወት አለ ወይስ የለም በሚለው ጥያቄ ጭንቀት ውስጥ እንደገቡና ለህመም እንደተዳረጉ ሪፕሪቭ አስታውቋል።                            source http://amharic.ethsat.com/

Saturday, October 22, 2016

Ethiopia: Access Now urges companies not to sell technology used in suppressing human rights


A recent joint report by the Open Observatory for Network Interference and the Centre for Intellectual Property and Information Technology Law has concluded that there is sufficient evidence of recent internet shutdowns in Ethiopia, which pose restrictions on demonstrations and human rights generally. Consequently, Access Now has urged technology companies not to sell software used in supressing human rights.

Ethiopia: Access Now urges companies to “desist from selling or servicing technology” used to “infringe on human rights”

Author: Access Now (USA)
“What’s happening in Ethiopia and how can we protect human rights?”
Ethiopia has issued a six-month state of emergency in the country following months of citizen protests. The state of emergency comes in an environment of increasing repression. Government forces have killed more than 500 people since November 2015 and authorities have already shut down access to social media in the Oromia region four times this year…Internet shutdowns do not restore order. They hamper journalism, obscure the truth of what is happening on the ground, and stop people from getting the information they need to keep safe.
…In the U.N. statement last week, special rapporteurs Maina Kiai and Dr. Agnes Callamard said, “We are outraged at the alarming allegations of mass killings, thousands of injuries, tens of thousands of arrests and hundreds of enforced disappearances…We are also extremely concerned by numerous reports that those arrested had faced torture and ill-treatment in military detention centres.”…
[We urge] companies selling products or services in Ethiopia to desist from selling or servicing technology that is used to infringe on human rights in the country. This includes technology used to surveil citizens or technology used to disrupt access to information online. Some of the companies with a record of bad practices in Ethiopia include Hacking Team and Gamma International.
Source:http://ecadforum.com/ 

Sunday, October 2, 2016

Ethiopia: Hundreds massacred at Irreecha celebration


Ethiopian regime forces massacred hundreds of Oromos at the annual Irreecha celebration.
Attack helicopters from the sky and the notorious TPLF-Agazi forces from the ground unleashed live bullets against millions of unarmed Irreecha festival participants in Bishoftu (Debre Zeyit).
Disturbing photos and video footage are start surfacing on social media under the hashtag #OromoProtests.

source http://ecadforum.com/ 

Monday, September 26, 2016

የኦነግ ስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መግሇጫ

.

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ቋሚ ስብሰባውን ከመስከረም 1 እስከ 11 ቀን 2016ዓም በማካሄዴ የዴርጅቱ የስራ ዗ርፎች ሪፖርት በማዲመጥ እንዱሁም፡ የኦሮሞ ህዝብ ነጻነትና የኦሮሚያ ለዓሊዊነትን ሇማረጋገጥ እየተካሄዯ ስሊሇው ትግሌ ሁኔታ፣ ስሇፋሽስቱ ወያኔ መንግስት፣ የጸረ-ፋሽስቱን ወያኔ እንቅስቃሴዎች፥ በኣማራ ክሌሌ(ጎንዯር፣ ጎጃምና ወሌቃይት) ውስጥ እየተካሄዯ ስሊሇው የህዝብ ኣመጽ፣ ስሇኮንሶና መዠንግር፣ ስሇጋምቤሊ፣ ሲዲማ፣ ቤኒሻንጉሌ፣ ኦጋዳን፣ ስሇኣፍሪካ ቀንዴና ስሇኣፍሪካ ኣህጉር እንዱሁም ስሇኣሇም ሁኔታ በቀጥታ ዯግሞ ከኦሮሞ ህዝብ ነጻነትና የኦሮሚያ ለዓሊዊነት ጋር ተያይዞ የኦሮሞን የዱፕልማሲ እንቅስቃሴ ኣስመሌክቶ በጥሌቀት በመገምገም ከዚህ በታች ያለትን ወሳኔዎች በማሳሇፍ ስብሰባውን በስኬት ኣጠናቋሌ።
ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ
የኢትዮጵያ ኢምፓዬር ከተፈጠረችበት ጊዜ ኣንስቶ እስከ ዛሬ ዴረስ የኦሮሞ ህዝብ በጅምሊ መገዯሌ(የ዗ር-ማጥፋት)፣ ማንነቱን መነፈግ፣ መታሰር፣ መሰቃየት፣ መ዗ረፍና ከሃገሩ በሃይሌ ከመባረር በተረፈ በሃይሌ በተመሰረተችው የኢምፓየርነት ኣገዛዝ ውስጥ ያገኘው ይህ ነው የሚባሌ ኣንዲችም ፋይዲ የሇም።
ይህንን የጨሇመ የታሪክ ጉዞ ሇመቀየር በሚሉዮኖች የሚቆጠሩ ውዴ የኦሮሞ ሌጆች ሇዚህ ጀግና ህዝብ ነጻነትና ለዓሊዊነት መተኪያ የላሊትን ህይወታቸውን ኣሳሌፈው ሰጥተዋሌ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ይህንን የጀግንነት ታሪክ በወረሱ የኦሮሞ ሌጆች የተመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ከኣንዴ ምዕተ-ዓመት ተኩሌ በሊይ ሇሚሆን ጊዜ እየከፈሇ ሊሇው ከባዴ መስዋዕትነት ፍሬ ሇማስገኘት ነው። ኦነግ ባካሄዯው ከባዴ መስዋዕትነት ያስከፈሇ መራር ትግሌ ዛሬ የኦነግ የፖሇቲካ ፕሮግራም በኦሮሞ ህዝብ ዴጋፍ ተቀባይነቱ እየጎሊ መጥቶ በኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ሊሇው የፖሇቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ችግሮችና የባህሌ ጭቆና እንዱሁም የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዗ሊቂ መፍትሄ ሇማስገኘት እየተቃረበ ይገኛሌ። ይህንን ሇማዴረግም የኦሮሞ ህዝብ ከሰሜን እስከ ዯቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብና ከማዕከሊዊ ኦሮሚያ ውስጥ በኣንዴ ዴምጽና የፖሇቲካ ኣመሇካከት ፋሽስታዊነቱ ካሁን በፊት ታይቶ የማይታወቀውን ጠሊት ተጋፍጦ የጸረ-ጭቆና ኣመጽን ወዯ የጭቆና ፍጻሜ ኣመጽ ትግሌ ኣሸጋግሮታሌ። ይህም ፍርሃትን በማሸነፍ ከኣባቶቹ በወረሰው ጀግንነት ጠሊትን በመጋፈጡ ትግለን ከመከሊከሌ ወዯ ማጥቃት ኣሸጋግሯሌ። source http://oromoliberationfront.org
For whole document click HERE

Sunday, September 4, 2016

Ethiopia: The Qilinto prison fire and the unknown of political prisoners in it



Editor’s note: Sources told ECADF the fire in Qilinto prison were deliberate and premeditated arson. And those killed inmates were shoot by Agazi soldiers while trying to extinguish the fire.                                                                                                                 source http://ecadforum.com/2016/09/04/ethiopia