FREEDOM FOR ALL ETHIOPIANS
Dear friends if you can read by blogs click on NOT SPAM
Wednesday, January 13, 2016
በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ተናገሩ
January 13, 2016
–
VOA
—
4
በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ተናገሩ። በኦሮሚያ በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ወታደሮች መስፈራቸዉንም አስታወቁ።
መንግስት በበኩሉ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ሰላም ሰፍኗል፥ ጸረ ሰላም ናቸው፤ የሚላቸዉንም ሃይሎች ህዝቡ እየታገላቸዉ ነዉ ይላል። መለስካቸዉ አመሃ ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኳል -ያዳምጡ →
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment