Monday, October 21, 2013

የ2013/2006 የአመቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ሃብታሞች

Sunday, 20 October 2013

የ2013/2006 የአመቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ሃብታሞች


1- ሼህ መሃመድ አላሙዲን
የወርቁን ማእድን አጠቃላይ ይዞታ በእጃቸው ያደረጉ እና በሟች መለስ ዜናዊ ትእዛዝ በመቶሺዎች የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ገበሬዎችን በማፈናቀል የአገሪቱን መሬት የያዙ....የሃብት መጠን 10 ቢሊዮን ዶላር
...

2-ወይዘሮ አዜብ መስፍን
የቀድሞ የሟች ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት እና በህዝባዊ መጠሪያዋ "የሙስና እናት" የምትባለው ወይዘሮ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ግዙፍ ካምፓኒዎች ያሏት እና በሌሎችን ካምፓኒዎች ውስጥ የራሷ ጥቅሞችን የሚያስከብሩ አክሲዮኖች ያሏት .....የሃብት መጠን 4 ቢሊዮን ዶላር

3-አቶ ብርሃኔ ገብረክርስቶስ
የሟች መለስ ዜናዊ እና የባለቤቱ የአዜብ የቅርብ ወዳጅ ሲሆን በውጪ ያላቸውን ሃብት ሲያመቻችላቸው የነበረ ወኪላቸው ነው የሃብት መጠኑ 2 ቢሊዮን ዶላር


4-አቶ ስብሃት ነጋ
በመለስ እና በአዜብ የተቀነባበረ ሴራ ከህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ እና ከኤፈርት ተፈናቅሎ ቀዝቅዞ የነበረው ይህ ሰው በአሁን ወቅት የመለስን ሞት ተከትሎ ተሰሚነቱ የጨመረ እና በበላይነት ሕወሓትን ከሚዘውረው ቡድን አንዱ ሆኖ የለ ሲሆን የሃብት መጠኑ 2 ቢሊዮን ዶላር

5-አቶ ስዩም መስፍን
የቀድሞ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር እና የአሁኑ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሊቀመንበርነቱን እና የዲፕሎማቲክ መብቱን በመጠቀም በተለያየ የአደንዛዥ እጽ ንግዶች ላይ በአፍሪካ እና በኢሲያ በማዘዋወር ህገወጥ ስራ የተሰማራ::የአፍሪካ ታላቁ የአደንዛዥ እጽ አዘዋዋሪ/ነጋዴ የሃብት መጠኑ 1.8 ቢሊዮን ዶላር

6-አቶ ሳሙኤል ታፈሰ
የሰንሻይን ኮንስትራክሽን ባለቤት የካሱ ኢላላን እህት ያገባ እና ከአዜብ መስፍን ጋር ከፍተኛ የሆነ የንግድ ሽርክና የነበረው በአሁን ወቅት ግን የኮንስትራክሽን ካምፓኒው ግዝፈት የተኮላሸበት እና እያዘገመ ያለበት ኢንቨስተር የሃብት መጠኑ 1.6 ቢሊዮን ዶላር

7-አቶ አባይ ጸሃዬ
የሕወሓት ከፍተኛ ባለስልጣን እና የመሬት ዘረፋ እና ቅርሚያ ዋና ነጋዴ እና መሪ ተዋናይ በአገሪቱ ከሚገኙ ግዙፍ ካምፓኒዎች ውስጥ ባለድርሻ እና መዘውር የህብት መጠኑ 1.5 ቢሊዮን

8-አቶ ኦመር አሊ ሽፋው
የነጃት ኢንተርናሽናል ባለቤት ከሕወሓት ጋር ምስጢራዊ የንግድ ግንኙነት በመመስረት በቡና ላኪነት ህገወጥንግድ ከፍተኛ ሃብት ያካበተ የሃብት መጠኑ 500 ሚልዮን ዶላር

9-አቶ እዮብ ማሞ
በዋሽንግተን ዲ ሲ የካፒቶል የነዳጅ ድርጅት ባለቤት እና ስራ አስፈጻሚ የሃብት መጠን 500 ሚሊዮን ዶላር

10-ወይዘሮ ስሁራ እስማኤል ካሃን
በጫት ንግድ ስራ ላይ የተሰማራች የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጅ ..ከሕወሓት ባለስልጣናት ጋር በመቀናጀት በምስራቅ አፍሪካ ታዋቂ የጫት ላኪ ለመሆን የበቃች ከሟቹ መለስ ዠናዊ ጋር እና ከወይዘሮ አዜብ ጋር በሻት ንግድ ላይ የተመሰረተ ቀረቤታ ያላት በአለም ላይ ያሉ የወያኔ ኤምባሲዎች የወይዘሮዋን ጫት በመረከብ እያከፋፈሉላት የምትገኝ ሲሆን የሃብት መጠኗ 200 ሚሊዮን ዶላር::
ምንጭ- EthiopianReview

No comments: