Wednesday, November 6, 2013

የአንድነትና የመኢአድ ውህደት እየተጠበቀ ነው -ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 80

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከመላው ኢትዩጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) ለመዋሃድ በምክር ቤቱ በማስወሰን በጽህፈት ቤቱ አማካኝነት ለመኢአድ ያቀረበው ጥያቄ  ይነት በማግኘቱ ሁለቱ ፓርቲዎች ለመዋሃድ በሚያስችሏቸው ሂደቶች ዙሪያ ለመነጋገር ኮሚቴ አቋቁመዋል፡፡ -ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ


Ze-Habesha Website is not responsible for accuracy of information or endorses the contents provided by external sources. All blog posts and comments are the opinion of the authors.

No comments: