November 10, 2013 | Filed under: Others | Posted by: admin
ይህንን አጭር የአረብኛ መልዕክት አድራሻቸውን ለምናገኛቸው የሳውዲአረቢያ አምባሳደሮች በኢሜል ብናደርስ ምን ይለናል… ምንም አይለንም! ለወገኖቻችን ትንሽዬ አስተዋፅኦ ይሆንልናል እንጂ!
የአዲሳባው ሳውዲ አምባሲ ኢሜል አድራሻ ይሄውልዎ… etemb@mofa.gov.sa
إلى: ايها السفير
عزيزي السفير، تاريخيا نحن الإثيوبية ودية للغاية للناس في المملكة العربية السعودية، وكانت إثيوبيا ملجأ لشعبكم في ذلك الوقت العصيب، ولكن حاليا نحن الإثيوبية تواجه تهديدات خطيرة بما في ذلك الوفاة في بلدك، لأن من الشرطة السعودية.
عزيزي السفير، الرجاء في محاولة لوقف هذا الامر قاسية على وجه السرعة.
تفضلوا بقبول فائق الاحترام!
ትርጓሜውም፤
ለክቡር አምባሳደር
ክቡር አምባሳደር እኛ ኢትዮጵያውያን የሳውዲአረቢያ ህዝቦች ታሪካዊ ወዳጅ ነን፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያም በዛ ክፉ ቀን የህዝቦዎ መጠለያ ነበረች፡፡ ቢሆንም ቅሉ በአሁኑ ወቅት እኛ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ አረቢያ ውስጥ ሞትን ጨምሮ ትልቅ ስጋት ውስጥ እንገኛለን፡፡ ይህም የሆነው ከሳውዲ ፖሊስ የተነሳ ነው፡፡
ክቡር አምባሳደር፤ እባክዎ ይህንን የከፋ ነገር በአስቸኳይ ለማስቆም ይሞክሩ!
ከሰላምታ ጋር!
To: Dear Ambassador
Dear Ambassador, historically we Ethiopian are very friendly to Saudi Arabian people, Ethiopia was a shelter for your people at that terrible time, however currently we Ethiopian are facing serious threats including death in your country, because of Saudi police.
Dear Ambassador, Please try to stop this harsh thing urgently.
Yours Faithfully!
No comments:
Post a Comment