esate radio
ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጹት የገዢውመደብየፓርቲአባላትእናአመራሮች ቀድም ብሎ የግቢውንጽዳት ሲያከናውኑ
የነበረውን ድርጅት በማባረር እና የራሳቸውን ድርጅት በማቋቋም ከዚህ ቀደም በወርይከፈልከነበረው 150 ሽህብርላይ 350 ሺህብርበመጨመርዩንቨርስቲውለጽዳት
ብቻበየወሩከ500 ሺህብርበላይእንዲያወጣበማድረግበአራትወርውስጥ 1.4ሚሊዮንብርለግልጥቅማቸውአውለዋል።
በዚህግቢውስጥየሚሰራውጽዳትስራከመጀመሪያዎቹስምንትወራትጀምሮ ውል ተቀብሎሲሰራበቆየውድርጅትእናአሁንበዩንቨርስቲውአመራሮችየሚሰራውስራምንም
ዓይነትልዩነትአለመታየቱን ፣ በፊትምምንምዓይነትየጽዳትጉደለትእንዳላዩበማጽዳትስራውላይተሰማርተውበመስራትላይያሉሰራተኞች፣ፕሮክተሮችእናተማሪዎች
በተደረገላቸውቃለመጠየቅተናግረዋል፡፡ በማጽዳትስራውያሉተቀጣሪሰራተኞች፣ፕሮክተሮችእናተማሪዎችየተከሰተውስራአሳዛኝእናሆንተብሎየራስን ጥቅም ለማጋበስ
የታሰበበትመሆኑንተናግረዋል፡፡ በጽዳትስራውምንምዓይነትየአደረጃጀትምሆነጽዳትዕቃዎች የአቅርቦትልዩነትሳይኖርይህንየተጋነነክፍያተመካክረውበመውሰድ
የጽዳትስራውንሲሰራየነበረውንድርጅትከጨዋታውጭበማድረግለኪሳራመዳረጋቸውትክክል አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡
ስማቸውንመግለጽያልፈለጉየዩኒቨርስቲውነባርየአስተዳደርሰራተኞችእንደተናገሩትጉዳዩለዩኒቨርስቲውከፍተኛአመራሮችበተደጋጋሚቀርቦላቸው ነገዛሬ
በሚልቸልበማለትችግሩንሳይፈቱትየበጀትአመቱመጠናቀቁ፣ ሆንተብሎየተወሰኑግለሰቦችእንዲጠቀሙየተተወየአደባባይሚስጥርመሆኑን መታዘባቸውንና
በዩኒቨርስቲው ከፍተኛአመራሮችአሰራርማፈራቸውንበምሬትተናግረዋል፡፡
የጽዳትስራውንሲሰራየነበረውንድርጅትባለቤትለማነጋገርበሞከርንበትጊዜየድርጅቱባለቤት የጽዳቱንስራበሚከታተለውየአስተዳደርዘርፍየተያዘበትንከ500 ሽህብርበላይለማስለቀቅለሦስትወራትሲመላለስከቆየበኋላበቅርቡለዚሁስራሲንቀሳቀስበደረሰበትየመኪናአደጋበሁለትእግሮቹእናበቀኝእጁላይ
በደረሰ ከፍተኛአደጋበጎንደር ሆሰፒታልመተኛቱንየቅርብአዋቂዎችገልጸውልናል፡፡
በቅርቡየፌደራልጸረሙስናኮሚሽንለህዝብተወካዮችባቀረበውሪፖርትአብዛኛውምዝበራናየሂሳብጉድለትከታየባቸውመስሪያቤቶች
ውስጥ ዩኒቨርስቲዎች ከፍተኛውን ድርሻእንደያዙመግለጹይታወሳል፡፡
No comments:
Post a Comment