በ2005 ዓ.ም የምክር ቤት ዘመን መጨረሻ ሊይ የዯህንነት መስሪያ ቤቱን በሚኒስትር ዯረጃ ሇማዋቀር የሚረዲ አንዴ አዋጅ የሇምክር ቤት
ቀርቦ ፀዴቆዋሌ፡፡ ይህ አዋጅ ሲፀዴቅ ከነቅሬታዬ ያሇኝ ዴጋፍ መስጠቴ ይታወቃሌ፣ ሇዚህ አዋጅ ዴጋፍ መስጠት የፈሇኩት ጠቅሊይ
ሚኒስትር ኃይሇማሪያም ዯሳሇኝ ከበረሃ ይዘውት የመጡት ሌዩ ሌዩ አፋኝ ቡዴን ስሇማይኖራቸው እንዱሁም ቀዯም ሲሌ የነበሩትን አፋኝ
ቡዴንች ወዯ አንዴ መዋቅር በማጠቃሇሌ ተጠሪነቱ ከተሇያዩ መዋቅሮችና ግሇሰቦች ወዯ ጠቅሊይ ሚኒስትሩ (ወዯ ተገቢው ማሇት ነው)
ቁጥጥር በማስገባት ሇዜጎች ስጋት ሳይሆን ሇዜጎች እና ሇሀገር ዯህንነት የሚስራ ተቋም ይሆናሌ በሚሌ ተስፋ ነው፡፡ ይህ ተስፋዬም ዝም
ብል ሳይሆን በአዋጁ አንቀፅ 3 “ይህ አዋጅ በመሊው ሀገሪቱ ተፈፃሚ ይሆናሌ፡፡ በፌዳራሌም ሆነ በክሌሌ መንግስታት ዯረጃ ላሊ የመረጃና
ዯህንነት ተቋም ማቋቋም አይቻሌም” የሚሌ ዴንጋጌ በመያዙ ነው፡፡ በመስከረም 19 እሁዴ ዕሇት አንዴነት ሇዱሞክራሲና ሇፍትህ ፓርቲ
በጠራው ሰሊማዊ ሰሌፍ “በሰሊም” ከተጠናቀቀ በኋሊ እጅግ አሰገራሚ የሆነ ተግባር አጋጥሞናሌ፡፡ ተስፋዬንም ስሇአጨሇመብኝ ይህን ጉዲይ
ክቡር ጠቅሊይ ሚኒስትሩ እንዱያውቁትና የብሔራዊ የመረጃና ዯህንነት አገሌግልቱ ኃሊፊውን ጠርተው ማብራሪያ እንዱጠይቁ መነሻ
ሇመስጠት ነው፡፡
የፓርቲያችን ወጣቶች በሰሌፉ ሊይ ወጣቶችን፣ ሙስሉሙን፤ ክርስቲያኑን፣ ሴቶችን እንዱሁም በግፍ የታሰሩትን ዜጎች በተመሳላነት
ሇማሳየት እጃቸውን እና እግራቸውን በሰንሰሇት አስረው ከፊት ሆነው ሰሌፍ ሊይ ሲታዩ ነበር፡፡ ማንነታቸው ያሌታወቀ ሲቪሌ የሇበሱ
ሰዎች ከነዚህ ወጣቶች አንደን ጎትተው ከታክሲ በማውረዴ ወዯ መኪና ውስጥ ሇመጫና ሲለ በአካባቢው የነበሩ የአንዴነት ወጣቶች
ዯርሰው መውሰዴ አትችለም በሚሌ ግርግር ሲፈጠር በቦታው ዯረስኩ፡፡ በቦታው ዯርሼ ይህን የሚፈፅሙትን ሰዎች መታወቂያ
እንዱያሳዩኝ ሰጠይቅ ፈቃዯኛ ባሇመሆናቸው በአካባቢው የነበሩትን ፖሉሶች (ባሇ ኮከብ ማዕረግ ያሇቸው ጭምር) አስጠርቼ መታወቂያ
እንዱያሰዩን እንዱያዯርጉ ቢሞከርም እነዚህን ጉሌበተኞች መታወቂያ ሉጠይቅ የሚችሌ ሞራሌ ያሇው ፖሉስ አጣን፤ ህዝብ በተሰበሰበበት
ፖሉሶችን እንዳት እንዯሚያዯርጓቸው ማየት በእውነት በምን ሁኔታ ሊይ እንዲሇን የሚያስገነዝብ ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ከፖሉሶቹ አንደ
ጠርቶኝ እነዚህ እኮ ከእኛ አቅም በሊይ ናቸው ሲሇኝ በቅርቡ በኢሳት ቴላቪዥን ቀርቦ ምስክርነት የሰጠው የፖሉስ መኮንን ትዝ ብልኝ
የመንግስታችን ባሕሪ አሁንም ሇውጥ እያሳየ ያሇመሆኑ እና ፊት ሇፊት ከምናያቸው ተቋሞች ጀርባ ላሊ ስሌጣን እንዲሇ ፍንትው ብል
ታየኝ፡፡ የሚገርመው በዚያው ዕሇት እኔን እያወቁኝ መኪናዬን በግዲጅ አሰቁመው መንጃ ፈቃዴ፣ በሚያስገርም ሁኔታ የመኪና ባሇቤትነት
ዯብተር፣ ሰሇቦል ዕዴሳት የማያገባቸውን ሁለ እየጠየቁ ታዘን ነው በሚሌ ከገዢው ፓርቲ ጋር በመተባበር ስሌፉ እንዲይሳካ ሲሰሩ የነበሩ
ፖሉሶች በሰዓታት ሌዩነት መታዊቂያ ያሇመጠየቅ ስሌጣን ያሊቸው ሌዩ ዜጎች እንዲለ አስገንዝበውናሌ፡፡ ክቡር ጠቅሊይ ሚኒስትር እነዚህን
ሰዎች ማንነት ማወቅ ከፈሇጉ ፎቶና ቪዱዮ በእጃችን እንዯሚገኝ ሊረጋግጥልት እችሊሇሁ፡፡ ሲቪሌ የሇበሱ አፋኞችን ሳይሆን ዩኒፎርም
የሇበሱ ፖሉሶችንም ቢሆን መታወቂያ መጠየቅና ከወሮበሊ ደርዬ እራሳችን መጠበቅ መብታቸን እንዯሆነ ግን ይታወቃሌ፡፡
በነገራችን ሊይ ሰሌፉ ከተጠናቀቀ በኋሊ እነዚሁ ማፊያ ቡዴኖች ፎቶ ይዘው ወጣቶችን በየመንገደ እያስቆሙ እነዚህን ወጣቶች ማዯን
እንዯያዙ ያረጋገጥን ሲሆን በዕሇቱ ሇዯህንነታቸው ሲባሌ በአጀብ ወዯ ቤታቸው ሇማዴረስ የቻሌን ቢሆንም አሁንም እነዚህ ወጣቶች
በምንም ዓይነት ሁኔታ ጉዲት ቢዯርስባቸው ላሊ ምክንያት የላሇ እና ይህ የተዯራጀ የማፊያ ቡዴን የሚሰራው ስራ መሆኑን ክቡር ጠቅሊይ
ሚኒስትር እንዱያውቁት እፈሌጋሇሁ፡፡ በማፊያዎቹ በመታዯን ሊይ ያለት ወጣቶች ስንታየሁ ቸኮሌ፣ ዲንኤሌ ፈይሣ፣ ፋናዬ ወ/ጊዮርጊስ፣
ኤፍሬም ሰሇሞን እንዱሁም አበበ ቁምሊቸሁ የሚባለ መሆናቸው እርሶም የዓሇም ህብረተሰብም እንዱያውቀት መግሇፅ ተገቢ መስል
ታይቶኛሌ፡፡ በአዯባባዩ ሊይ ሲያሳዩ የነበረውም ምስሌ ይህንን ይመስሊሌ፡፡ ወንጀሊቸው ይህ ከሆነ ማሇት ነው፡፡የሰሌፉ መሪዎቸ በተምሳላታዊ አሇባበስና ሁኔታ (ከስር ተቀምጠው የሚታዩት ወጣቶች በዯህንነት ተብዬዎች የሚሳዯደት ናቸው
በሀገራችን የህግ ስርዓት እንዱሰፍን የምናዯርገው ጥረት የሚሳካው እንዯዚህ ዓይነት አፋኝ የማፊያ ቡዴኖች በማሰማራት አይዯሇም፡፡
የብሔራዊ የመረጃና ዯህንነት አገሌግልት መስሪያ ቤትም እንዱህ ዓይነት የማፊያ ስራ እንዱስራ ኃሊፊነት አሌተሰጠውም፡፡ የተሰጡት
ኃሊፊነቶችና ተግባራት ከባዴ በሀገር ሊይ የተቃጡ ወንጀልችን መከታተሌና መረጃ መሰብሰብ ይህንንም በህግ አግባብ እንዱፈፅም ነው፡፡
ክቡር ጠቅሊይ ሚኒስትር በዯርግ የመጀመሪያ ዘመን ተሰፋፍቶ የነበረውን በየቪሊ ቤት እና በየመንዯሩ አፍነው ወስዯው ማሰቃየት
በኢትዮጵያ ምዴር እንዱቆም የማዴረግ ታሪካዊ ኃሊፊነት አሇቦዎት፡፡ ይህን ማዴረግ የሚያስችሌ ስሌጣን ከላሇዎት ሇሰብዓዊ ክብር
የሚስጠውን ክርስትና እምነት እየተከተለ ይህንን ስሌጣን መያዝ ትርጉም ስሇላሇው ሇእኛም ተሰፋ ስሇማይሆኑን ስሌጣን በመሌቀቅ ላሊ
ታሪክ መስራት ይችሊለ፡፡ ምርጫው የእርሶ ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ጠቅሊይ ሚኒስትሩ አሸንጉሉት ናቸው ከጀርባ የሚያሽከረክርየ
ላሊ ኃይሌ አሇ ሇሚለት ምስክርነት እየሰጡ ነው ብዬ ሇመውሰዴ እገዯዲሇሁ፡፡
ይህ በአዱስ አበባ ከተማ በአፍሪካ መዱና የዯረሰውን መነሻ አዴርጌ የፃፍኩት ቢሆንም በክሌሌም የፀጥት ክፍሌ የሚባሌ ማንነታቸው
የማይታወቅ አሳሪዎች አለ፡፡ የእነዚህን ሌዩ የሚያዯርገው እስረኛ በአዯራ ፖሉስ ጣቢያ ስሇሚያስቀምጡ ነው፡፡ ፖሉሶች በአዯራ የገቡትየየ
መፍታትም ሆነ ፍርዴ ቤት ማቅረብ አይችለም፡፡ በክሌሌ ሇማስቃያ የሚሆን የቪሊ ቤት እጥረት ስሇአሇ ሉሆን ይችሊሌ፡፡ ከፖሉስ የበሇጠ
ስሌጣን ግን እንዲሊቸው በእርግጠኝነት እንዱያውቁት እፈሌጋሇሁ፡፡ አዋጁ በፍጥነት በስራ ሊይ ውል የብሔራዊ መረጃና ዯህንነት
አገሌግልት በአዋጁ የተሰጡትን ሀገራዊ ተግባር እንዱሰራ እንዱያዯርጉ አዯራ ጭምር እጠይቃሇሁ፡፡
በዚህ አጋጣሚ የአንዴነት ወጣቶች እነዚህን የማፊያ ቡዴኖች በአዯባባይ ህግን መሰረት አዴርገው ሲያጋሌጡዋቸው መመሌከት ከምንም
በሊይ ኩራት የሚሰጥ መሆኑን መግሌፅ ያስፈሌጋሌ፡፡ አሁንም ቢሆን ሁሊችንም በቃ ሌንሌ ይገባሌ፡፡ ታክሲ ውስጥ ያሇ ተሳፋሪ ሲቢሌ
ሇባሾች እንዱህ ሲያዯርጉ ማንነታቸውን መጠየቅ መብቱ መሆኑን ማወቅ አሇበት፡፡ የዯህንነት መስሪያ ቤቱ እነዚህን ቀሽሞች እንዯ ሰውር
ተከታታይ አሰማርቶ ከሆነ ከአሁን በኋሊ እነሱ የሚስጥር ስራ ሇመስራት ብቃት የላሊቸው መሆኑ ተገንዝቦ ሇሆዲቸው መሙያ የሚሆን ላሊ
ስራ እንዱፈሌጉ ቢነግራቸው ጥሩ ነው የሚሌ እምነት አሇኝ፡፡ ክቡር ጠቅሊይ ሚኒስትር ይህን የምሌበት ምክንያት በሌጅነታችን የማሞ
ውዴነህን የስሇሊ መፅሐፍት ሇአነበብን እንዱሁም አሁን ባሇው ቴክኖልጂ የስሇሊ ፊሌም ሇሚመሇከቱ ወጣቶች የሚመጥን ስአአሌሆነ ነው፡፡
እነዚህ ግሇሰቦች የሚፈፅሙት ተግባር ተራ የደርዬ ስራ ስሇሆነ ነው፡፡ እኔ ሇእንዯዚህ ዓይነት ተቋም ሊሇኝ ክብር እንዯዚህ ዓይነትደርዬዎች አይመጥኑትም፡፡ ይህ መስሪያ ቤት በእርግጥ የተጣሇበትን ኃሊፊነት የመወጣት ፍሊጎት ካሇው (ሇዚህም ጠቅሊይ ሚኒስትሩ
ግዳታ አሇባቸው) መስሪያ ቤቱ በባሇሞያ አንጂ በተራ ጆሮ ጠቢና የመንዯር ወሬ ሇቃሚ መሞሊት የሇበትም፡፡
ክቡር ጠቅሊይ ሚኒስትር 2006 ዓ.ም ተግባራዊ ስራ ሇመስራት የሚችለበት ዘመን እንዱሆን ምኞቴ ነው፡፡ በይፋም ባይሆን በሌቦ እና
በተግባር የግሌ አሻራዎን በዚህች ሀገር ሊይ ሇማኖር መሌካም አጋጣሚ አግኝተዋሌ፡፡ ይህ ዯግሞ ሉሆን የሚችሇው ሀገራዊ መግባባት
የሚፈጠርበትን እና የጠሊትነት ሰሜት የሚወገዴበትን ተግባር በመስራት ነው፡፡ መሌካም አዱሰ ዓመት!!!!
ግርማ ሠይፉ ማሩ
No comments:
Post a Comment