ኦስሎ ኖርዌ
Sep 05.2013
ሰላም የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር በኖርዌ የStortinget 2013 ምርጫን ምክንያት በማድረግ ቅዳሜ ኦገስት 31,2013 የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ የተለያዩ በኖርዌ የሚገኙ ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በመጋበዝ ፖርቲዎቹም ስለድርጅታቸው ማብራሪያናግንዛቤ እንዲሰጡ አድርጓል።
ፖርቲዎቹም ተወካዩቻቸውን በመላክ ለታዳሚው ህዝብ ስለ ድርጅታቸው አላማ እና ተግባር ከዘረዘሩ በኋላ ህዝቡም ያመነበትን ድርጅት በመምረጥ ምርጫው ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ መክረዋል። ዝግጅቱም በኖርዌ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 14.00 ተጀምሮ ከምሽቱ 18.00 በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
ሙሉውን ዘገባ ከምስሉ መመልከት ይችላሉ
watch the video part one two
No comments:
Post a Comment