Tuesday, September 30, 2014

“ በሽብር” ተጠርጥረው በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ሐሙስ ጊዮርጊስ በሚገኘው አራዳ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ


September 30th, 2014

“ በሽብር” ተጠርጥረው በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ነሐሴ 27 እና ነሐሴ 29 ቀን አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበው ለ3ኛ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው ሐብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ም/ኃላፊ የሺዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት ም/ሰብሳቢ እና አብርሃ ደስታ የአረና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ሐሙስ መስከረም 22 ቀን 2007 ዓ.ም ጊዮርጊስ በሚገኘው አራዳ ምድብ ችሎት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይቀርባሉ፡፡ በዕለቱ በአራዳ ፍርድ ቤት በመገኘት ለሰላማዊ ታጋዮቹ ያለንን አጋርነትና አክብሮት እንግለጽ፡፡
sourse abugida

No comments: