Editor’s note: Sources told ECADF the fire in Qilinto prison were deliberate and premeditated arson. And those killed inmates were shoot by Agazi soldiers while trying to extinguish the fire. source http://ecadforum.com/2016/09/04/ethiopia
Tuesday, September 27, 2016
Monday, September 26, 2016
የኦነግ ስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መግሇጫ
.
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ቋሚ ስብሰባውን ከመስከረም 1 እስከ 11 ቀን 2016ዓም በማካሄዴ የዴርጅቱ የስራ ርፎች ሪፖርት በማዲመጥ እንዱሁም፡ የኦሮሞ ህዝብ ነጻነትና የኦሮሚያ ለዓሊዊነትን ሇማረጋገጥ እየተካሄዯ ስሊሇው ትግሌ ሁኔታ፣ ስሇፋሽስቱ ወያኔ መንግስት፣ የጸረ-ፋሽስቱን ወያኔ እንቅስቃሴዎች፥ በኣማራ ክሌሌ(ጎንዯር፣ ጎጃምና ወሌቃይት) ውስጥ እየተካሄዯ ስሊሇው የህዝብ ኣመጽ፣ ስሇኮንሶና መዠንግር፣ ስሇጋምቤሊ፣ ሲዲማ፣ ቤኒሻንጉሌ፣ ኦጋዳን፣ ስሇኣፍሪካ ቀንዴና ስሇኣፍሪካ ኣህጉር እንዱሁም ስሇኣሇም ሁኔታ በቀጥታ ዯግሞ ከኦሮሞ ህዝብ ነጻነትና የኦሮሚያ ለዓሊዊነት ጋር ተያይዞ የኦሮሞን የዱፕልማሲ እንቅስቃሴ ኣስመሌክቶ በጥሌቀት በመገምገም ከዚህ በታች ያለትን ወሳኔዎች በማሳሇፍ ስብሰባውን በስኬት ኣጠናቋሌ።
ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ
የኢትዮጵያ ኢምፓዬር ከተፈጠረችበት ጊዜ ኣንስቶ እስከ ዛሬ ዴረስ የኦሮሞ ህዝብ በጅምሊ መገዯሌ(የር-ማጥፋት)፣ ማንነቱን መነፈግ፣ መታሰር፣ መሰቃየት፣ መረፍና ከሃገሩ በሃይሌ ከመባረር በተረፈ በሃይሌ በተመሰረተችው የኢምፓየርነት ኣገዛዝ ውስጥ ያገኘው ይህ ነው የሚባሌ ኣንዲችም ፋይዲ የሇም።
ይህንን የጨሇመ የታሪክ ጉዞ ሇመቀየር በሚሉዮኖች የሚቆጠሩ ውዴ የኦሮሞ ሌጆች ሇዚህ ጀግና ህዝብ ነጻነትና ለዓሊዊነት መተኪያ የላሊትን ህይወታቸውን ኣሳሌፈው ሰጥተዋሌ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ይህንን የጀግንነት ታሪክ በወረሱ የኦሮሞ ሌጆች የተመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ከኣንዴ ምዕተ-ዓመት ተኩሌ በሊይ ሇሚሆን ጊዜ እየከፈሇ ሊሇው ከባዴ መስዋዕትነት ፍሬ ሇማስገኘት ነው። ኦነግ ባካሄዯው ከባዴ መስዋዕትነት ያስከፈሇ መራር ትግሌ ዛሬ የኦነግ የፖሇቲካ ፕሮግራም በኦሮሞ ህዝብ ዴጋፍ ተቀባይነቱ እየጎሊ መጥቶ በኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ሊሇው የፖሇቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ችግሮችና የባህሌ ጭቆና እንዱሁም የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሊቂ መፍትሄ ሇማስገኘት እየተቃረበ ይገኛሌ። ይህንን ሇማዴረግም የኦሮሞ ህዝብ ከሰሜን እስከ ዯቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብና ከማዕከሊዊ ኦሮሚያ ውስጥ በኣንዴ ዴምጽና የፖሇቲካ ኣመሇካከት ፋሽስታዊነቱ ካሁን በፊት ታይቶ የማይታወቀውን ጠሊት ተጋፍጦ የጸረ-ጭቆና ኣመጽን ወዯ የጭቆና ፍጻሜ ኣመጽ ትግሌ ኣሸጋግሮታሌ። ይህም ፍርሃትን በማሸነፍ ከኣባቶቹ በወረሰው ጀግንነት ጠሊትን በመጋፈጡ ትግለን ከመከሊከሌ ወዯ ማጥቃት ኣሸጋግሯሌ። source http://oromoliberationfront.org
For whole document click HERE
Sunday, September 18, 2016
Sunday, September 4, 2016
Friday, June 17, 2016
የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ተጠያቂነትና ግልጽነት እንዲኖረው ጠየቀ
(ሰኔ 9 ፥ 2008)
የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ሃላፊዎች የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ተጠያቂነትና ግልጽነት የሚታይበት እንዲሆን አሳሰቡ።
የህብረቱ የሰብዓዊ መብት ምክትል ፕሬዚደንት የሆኑት ፊዴሪካ ሞግሪኒ በቤልጅየም ብራሰልስ ጉብኝት እንያደረጉ ካሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር በኦሮሚያ ክልል ስለተካሄደው ተቃውሞና ተያያዥ ፖለቲካዊ ጉዳዮች መምከራቸውን የአውሮፓ ህብረት አስታውቋል።
ህብረቱ እያካሄደ ካለው የልማት ፕሮግራም ጎን ለጎን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የመከሩት የህብረቱ የሰብዓዊ መብት ኮሚቴ ሃላፊዎች የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ተጠያቂነትና ግልጽነት እንዲሁም ሁሉን አሳታፊ መሆን እንዳለበት ጥሪ ማቅረባቸውን ከመግለጫው ለመረዳት ተችሏል።
የአውሮፓ ፓርላማ በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመውን ግድያ ተከትሎ ህብረቱ የተለያዩ እርምጃዎችን እንዲወስድ የሚያስችል ሃሳብ በቅርቡ ማፅደቁ ይታወሳል።
የአውሮፓ ህብረት ሰብዓዊ መብት ምክትል ፕሬዚደንት የሆኑት ፌዴሪካ ሞጌሪኒ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታና ሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ዋናኛ አጀንዳ በማድረግ ከጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር መምከራቸው ታውቋል።
ምክትል ፕሬዚደንቷ በኦሮሚያ ክልል ከተቀሰቀሰው ተቃውሞ ጋር በተገኛኘ ለእስር ተዳርገው ስለሚገኙ ሰዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ሰፊ የዝግ ውይይት ማካሄዳቸውን ህብረቱ ገልጿል።
ሁለቱ ወገኖች ረቡዕ ትብብራቸውን ለማጠናከር ስምምነት ቢፈራረሙም በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ ስርዓትና ዴሞክራሲ ዋነኛ አጀንዳ ሆነው መቅረባቸውን ለመረዳት ተችሏል።
ከሁለት ወር በፊት የአውሮፓ ህብረት እርምጃን እንዲወስድ የውሳኔ ሃሳቦችን ያቀቀረበው የአውሮፓ ፓርላማ ህብረቱ ለሃገሪቱ የሚሰጠውን ድጋፍ የሰብዓዊ መብት መከበርን መሰረት በማድረግ መሆን እንዳለበት ማሳሰቡ ይታወሳል። source http://amharic.ethsat.com/
Friday, June 10, 2016
Ethiopia: People in Dabat, South Gondar kicked out officials
June 10, 2016
ESAT reported people in Dabat, kicked out officials from the town, federal police is in control and arresting the youth in mass is underway.
source http://ecadforum.com/
Subscribe to:
Posts (Atom)
