Thursday, August 1, 2013

ምንጭ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

የአንድነት ከፍተኛ አመራር እና የፓርቲው አባል ታሰሩ
==============
መቀሌ ውስጥ አንድ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ እንግዳ ተክለፃዲቅ እና በዚህ ሳምንት “መቀሌን በ24 ሰዓት ለቀህ ውጣ” ተብሎ የነበረው የአንድነት ፓርቲ አባል አቶ የማነህ አበራዛሬ ከሰዓት በኋላ በፖሊስ በህገወጥ መንገድ ታስረዋል፡:
ምንጭ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

No comments: