Thursday, January 15, 2015

መብታችንን ሊገፉ አይችሉም፣ እኛም እርምጃ እንዉሰድ – ይሁኔ መሸሻ ከአዲስ አበባ



January 15th, 2015
ሕወሃት የጥቂቶችን ጥቅም የሚያስጠበቅና የተቀረነውን በባርነት አንቆ እየገዛ ያለ አምባገነን ስርዓት ነው። ስርዓቱ የሕዝብን ሕዝቡን ለማፈን እና ለመግዛት በየጊዜው መልምሎ ለእኩይ ተግባራቱ የሚጠቅምባቸው፣ ለሆዳቸው ያደሩ በርካታ ደካማ ሰዎች አሉ።
tigestu_nebe
እነዚህ ሰዎች ከሕወሃት ጋር ሆነው ሕዝቡን የሚጎዱት “ህዝቡ የት ይደርሳል ? ሕዝቡ ምን ያደርገናል ? ወያኔን አገልግለን ብንጠቀም ይሻላል” ከሚል የአጭር ርቀት አሳፋሪ አሰተሳሰብ ነው።
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በአገራችን ኢትዮጵያ ትልቁና ጠንካራ የሚባል ፓርቲ ነው። በፊታችን የ2007 ምርጫ እንደሚሳተፍ በይፋ ገልጾ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ነው። ሆኖም ሕውሃት ወይም ምርጫ ቦርድ፣ በለአንድነት ፓርቲ የምርጫ ምልክት ለመስጠት ፍቃዳኝ አልሆነም። በአንድነት ዉስጥ የነበሩ ከአሥር የማይበልጡ ሰዎችን በመግዛት፣ የራሱ ተለጣፊ አንድነት (ዳግማዊ የአየለ ጫሚሶ ቡድን) ለመፍጠር እየሰራ ነው።
አንድነት ፓርቲን ለማፍረሥና ተለጣፊ አድንነት ለመመስረት ከሕወሃት ደህንነት ጽ/ቤት (በምርጫ ቦር በኩል) ተልዕኮ ተሠጥቶአቸው የሰሩ ያሉ ግለሰቦች የሚከተሉት ናቸው፡
1. ትዕግሥቱ አወሉ፡ ጉለሌ ክ.ከተማ ወረዳ 08 ሥልክ 092616697
2. የማነአብ አሠፋ፡ አራዳ ክ.ከተማ ወረዳ 2/14 0919827600 ፓርቱውን ለምፍረሥ ሠርጎ የገባ ደህንነት እና ሠነዶችን ከፓርቲው ይዞ የወጣ
3. ኤዶን ሠይፉ ን/ሥ/ላ ክ.ከተማ ወረዳ 20. ሥልክ 0911562614.
4. ዳንኤል ሙላት አራዳ ክ.ከተማ ወረዳ 2/14 ሥልክ 0911430200 የደህንነት ተላላኪ
5. ሠፊው መኮንን አዲሥ ክ.ከተማ ወረዳ 07 ሥልክ 0933088599 የተዋጣን ብር ይዞ የጠፋ
6. ገዛሕኝ አዱኛ አዲሥ ክ.ከተማ ወረዳ 06 ሥልክ 0913063401
7. አየለ ሥሜነህ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12/13 ሥልክ 0912124289
እነዚህ ሰዎች በአንድነት ዉስጥ ምንም አይነት የሕግ ጥሰት እንደሌለ ያወቃሉ። በአንድነት ዉስጥ አሁን ያለው አመራር በጠቅላላ ጉባኤው እንደተመረጠ ያወቃሉ። የአንድነት ፓርቲ ከ480 በላይ ወረዳዎች መረቡን እንደዘረጋ፣ በ2007 ምርጫ ሊያሸንፍ እንደሚችልና መንግስት የመመሰርት አቅም እንዳለው ያወቃሉ። ታዲያ በመጨረሻዋ ሰዓት ለምን ህዝብ እያሸበረ ካለ የህወሃት ቡድን ጋር አበሩ ? መልሱ ቀላል ነው። ጥቅም አግኝተዋል።
ግድ ለሕወሃት ጋር አሁን በመሆን ከሚገኝ ጊዜያዊ ጥቅም ይልቅ ከህዝብ ጋር ሳይቃቃሩ መኖራቸው እጅግ በጣም የሚበልጥ እንደሆነ የተረዱት አይመስለኝም። ሕዝብ ሲቆጣና ሲጠላ ምን ማለት እንደሆነ ይረዱት ዘንድ በነዚህ ሰዎች ላይ ዘመቻ መጀመር አለበት። ጥይት አንተኩስም። ሆኖም በቃላት የሚያደረጉት፣ ሁሉ እየተመለከትን እንደሆነ ልንነግራቸው ይገባል። በየቀበሌው፣ በየእድሩ፣ በዬምስሪያ ቤቱ የማሀብራዊ ማግለል ዘመቻን ማጧጧፍ አለብን። የሕዝብ ፓርቲ የሆነውን አንድነት ለማዳከም ፣ ፕሮፌሰር መርጋና ዶር አዲሱ ሲደዉሉላቸው ስልካቸውን መልሰው “እሺ ጌቶች “ እያሉ መመሪያ እንደተቀበሉት፣ አሁን ደግሞ ከኛ፣ ከሚሊዮኖች የሚሰሙበት ጊዜ ነው። ስልክ ደዉለን፣ በአካል መንገድ ላይ፣ ታክሲ ዉስጥ ወይም በሰፈራችን ስናገኛቸው፣ ከሕዝብ ጠላት ጋር የሚወግን የሕዝብ ጠላት እንደሆነ እንንገራቸው።
ማህበራዊ ማግለለ አንዱ የሰላማዊ ትግል መሳሪያ ነው። ይሄንን መሳሪያ በመጠቀም እንቀሳቀስ !!!
sourse abugida

No comments: