Saturday, June 21, 2014

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 2 (ዮፍታሔ)

 | 
ዮፍታሔ
ሦስቱ ክልሎች
ትግራይ
- ዕቅዱ ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ቢሆንም ሕወኀት ከሌሎች የተማረው ትልቅ  ተመክሮ አለው። አንድ ጠንካራ አገር የሚያስፈልጉትን ቁሳዊ መስፈርቶች አስቀድሞ ሳያዘጋጅና  ሳያሟላ ይህን ለማድረግ መሞከር ለዚያውም ይህ ሁሉ “ጠላት” ዙሪያውን ባለበት ሁኔታ ራስን  በራስ የማጥፋትን ያክል (suicide) ትልቅ ስህተት ይሆንበታል። ከመጀመሪያውም ዕቅዱ  አይሳካም። ቢሳካም አይዘልቅም። ከዚህም በላይ አዲስ የምትመሠረተው አገር በሕወኀት ቁልፍ  ባለሥልጣናት አስተሳሰብ በኢትዮጵያዊነቱ ኩሩ በሆነው በትግራይ ሕዝብ ዘንድ ወደጎን  እንዳትተውና በሱዳን ሕዝብና መንግሥት ዓይን ሚዛን የምታነሣና ሱዳን የሌላትን እንዲኖራት  በማድረግ ለሱዳን የምታጓጓ አገር ማድረግም ይጠይቃል።  –[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—

Comment
Ze-Habesha Website may contain advice, opinions, and statements of various information and content providers. The Website neither represents nor endorses the accuracy of information or endorses the contents provided by external sources. All blog posts and comments are the opinion of the authors.

No comments: