Sunday, August 4, 2013

የኢህአዴግ ካድሬዎች የበተኑት ህገወጥ ወረቀት በቁጥጥር ስር ዋለ

በባህርዳር አንድነት የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠነቋል፡፡ ነገር ግን አንድነት ፓርቲ ያዘጋጀው በራሪ ወረቀት ቢጫ እና ቀይ ሲሆን ጭንቅላታቸውን ባዶ ያደረጉ የኢህአዴግ ካድሬዎች አረንጓዴ ሽብር በሚል በነጭ ወረቀረት የተፃፈ ነጭ ወረቀት የፓርቲው በራሪ ወረቀት ላይ የተፃፈውን የስልክ ቁጥር በመፃፍ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡትንና ፓርቲውን ለመወንጀል ቢዘጋጁም ነቄዎቹ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም በሰልፉ የተገኙ የባህርዳር ነዋሪዎች አጋልጠዋል፡፡ ኢህአዴግ ካድሬዎች የበተኑት ህገወጥ ወረቀትን ከዚህ በታች ስላለ መመልከት ይቻላል፡፡ እኔ ምለው ኢህአዴግና አባላቱ እንዲህ ዘቅጠዋል እንዴ? በእነሱ እኔ አፈርኩ፡፡

No comments: