እስቴ ትንሽ ልበል ፩፱፱፯ ቅድመ ምርጫ ወጣቱ በነቂስ በመዉጣት በየአካባቤዉ ለምርጫ ድጋፍ ለመስጠት በሚል ካኔቴራ የቀን አበል በመክፈል መዉጣት ግድ መሆኑን የትምህርት ሜንስትሮች ሳይቀር ምልመላ በሰፈር ይዞሩ ነበር ።በመቀጠል ወጣቱ ስቴድዬም በመገኘት ካኔቲራዉን በመዘቅዘቅ ተቃዉሞዉን አሳይቶል ፤ሆኖም ወጣቱን በማመሠካከር ሱቅ የተላከ ልጅ ሳይቀር ለ፱ ወር በአሰቃቂ ሁኒታ ታስሮል የኢህአዲግ ወጣቱን በተለይ ሰራአጥ ወጣቶችን በአደገኛ ቦዘኔነት በመፈረጅ ወጣቱን ህልሙን አጨልሞታል ። ከአሠቃቂ ባህሬዋቹ እስር ቤቷቹ ጣራ ያላቸዉና ግርግዳቸዉ በፖሊስ የተገረገዱ ነበረ የሜመስለዉ ፣ በመቀጠል ፊልፕስ ህንፃ፣ አራዳ ጊዪርጊስ በሚገኘዉ ፍርድ ቤት ማክሠኞ ና ሐሙስ በሰንሰለት ተሳስረዉ ከዛች አሠቃቂ የከርቸሊ መኪና እሥረኛውንም ቤተሰቡንም ይሄነዉ የማይባል ሰቖቃ አሳልፉል። ከ፱ ወር በሆላ ይቅርታ በማለት ወጣቱን የህሊና ጠባሳ አድርጎታል ዛሪም እስር ተጦጡፋል ወገን ለወገን አንጨካከን በእስር የሚገኙ የነፃነት ታጋያችን በህሊናችን እናስባቸው ዘረኝነትን እናዉግዝ የኢህአዲግን የቤት ስራ ቀድመን እንጨርስ አመሰግናለሁ ድል ለመላዉ የኢትዩዽያ ህዝብ፤ ፦ ፍቅርተ ነገሰ
Friday, October 10, 2014
ምርጫና የማይሽሩ ጠባሳዎች ዛሬም የወገን ስቃይ

Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment