Thursday, August 21, 2014

በጎንደር ዩኒቨርስቲ በግቢ ጽዳት ሰበብ ከፍተኛ ገንዘብ እየተመዘበረ መሆኑን የዩንቨርስቲው ሰራተኞች አጋለጡ፡፡

esate radio

ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጹት  የገዢውመደብየፓርቲአባላትእናአመራሮች ቀድም ብሎ የግቢውንጽዳት ሲያከናውኑ
የነበረውን ድርጅት በማባረር እና የራሳቸውን ድርጅት በማቋቋም ከዚህ ቀደም በወርይከፈልከነበረው 150 ሽህብርላይ 350 ሺህብርበመጨመርዩንቨርስቲውለጽዳት
ብቻበየወሩከ500 ሺህብርበላይእንዲያወጣበማድረግበአራትወርውስጥ 1.4ሚሊዮንብርለግልጥቅማቸውአውለዋል።
በዚህግቢውስጥየሚሰራውጽዳትስራከመጀመሪያዎቹስምንትወራትጀምሮ ውል ተቀብሎሲሰራበቆየውድርጅትእናአሁንበዩንቨርስቲውአመራሮችየሚሰራውስራምንም
ዓይነትልዩነትአለመታየቱን ፣ በፊትምምንምዓይነትየጽዳትጉደለትእንዳላዩበማጽዳትስራውላይተሰማርተውበመስራትላይያሉሰራተኞች፣ፕሮክተሮችእናተማሪዎች
በተደረገላቸውቃለመጠየቅተናግረዋል፡፡ በማጽዳትስራውያሉተቀጣሪሰራተኞች፣ፕሮክተሮችእናተማሪዎችየተከሰተውስራአሳዛኝእናሆንተብሎየራስን ጥቅም ለማጋበስ
የታሰበበትመሆኑንተናግረዋል፡፡ በጽዳትስራውምንምዓይነትየአደረጃጀትምሆነጽዳትዕቃዎች  የአቅርቦትልዩነትሳይኖርይህንየተጋነነክፍያተመካክረውበመውሰድ
የጽዳትስራውንሲሰራየነበረውንድርጅትከጨዋታውጭበማድረግለኪሳራመዳረጋቸውትክክል አለመሆኑን   ተናግረዋል፡፡
ስማቸውንመግለጽያልፈለጉየዩኒቨርስቲውነባርየአስተዳደርሰራተኞችእንደተናገሩትጉዳዩለዩኒቨርስቲውከፍተኛአመራሮችበተደጋጋሚቀርቦላቸው  ነገዛሬ
በሚልቸልበማለትችግሩንሳይፈቱትየበጀትአመቱመጠናቀቁ፣  ሆንተብሎየተወሰኑግለሰቦችእንዲጠቀሙየተተወየአደባባይሚስጥርመሆኑን መታዘባቸውንና
በዩኒቨርስቲው ከፍተኛአመራሮችአሰራርማፈራቸውንበምሬትተናግረዋል፡፡
የጽዳትስራውንሲሰራየነበረውንድርጅትባለቤትለማነጋገርበሞከርንበትጊዜየድርጅቱባለቤት   የጽዳቱንስራበሚከታተለውየአስተዳደርዘርፍየተያዘበትንከ500 ሽህብርበላይለማስለቀቅለሦስትወራትሲመላለስከቆየበኋላበቅርቡለዚሁስራሲንቀሳቀስበደረሰበትየመኪናአደጋበሁለትእግሮቹእናበቀኝእጁላይ
በደረሰ ከፍተኛአደጋበጎንደር ሆሰፒታልመተኛቱንየቅርብአዋቂዎችገልጸውልናል፡፡
በቅርቡየፌደራልጸረሙስናኮሚሽንለህዝብተወካዮችባቀረበውሪፖርትአብዛኛውምዝበራናየሂሳብጉድለትከታየባቸውመስሪያቤቶች
ውስጥ ዩኒቨርስቲዎች ከፍተኛውን ድርሻእንደያዙመግለጹይታወሳል፡፡

No comments: