Sunday, April 27, 2014

“Eኛም ከሚሊዮኖቹ ውስጥ ነን” የIትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)




Ethiopian People's Congress for United Struggle (Shengo)
www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com
ሚያዝያ 19፣ 2006
(ኤፕሪል 27፣ 2014)
የIትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)፣ በAንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (Aንድነት)
Eየተቀነባበረ በሚካሄደው “የሚሊዮኞች ድምፅ” ንቅናቄ ውስጥ “Eኛም ከሚሊዮኞቹ ውስጥ ነን”
በማለት ለተጀመረው Eንቅስቃሴ ሙሉ ድጋፉን Eንደሚሰጥ ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህም
መሠረት የዚህ Eንቅስቃሴ Aካልነታችንን በተግባር ለመግለፅ በAዳማ (ናዝሬት) የሚካሄደውን
Eንቅስቃሴ በስፖንሰርነት ለመደገፍ Eድሉ ስለገጠመን Eጅግ ደስተኛ ነን።
ሸንጎ በተደጋጋሚ Eንደገለጸው፣ በሀገራችን ውስጥ የሰፈነው የግፍ፣ የAድልOና የከፋፋይነት ሥርዓት
ማብቃት Aለበት። ሥርዓቱ የሀገሪቱን ሕዝብና ሁሉንም የሀገሪቱን Aካባቢ በከፍተኛ Aደጋ ላይ
ጥሏል። Iትዮጵያን የባሕር በር የሌላት ከማድረግ ጀምሮ ዜጎቿን Eርስ በርስ በጥርጣሬ Eንዲተያዩ
Aልፎም Eያንዳንዱ ዜጋ ያለፍትኅ Eየተጎተተ የሚታሠርበት፣ የሚደበደብበት፣ ከሥራና ከንብረቱ
የሚፈናቀልበት ሀገር Eስከመሆን ደርሰናል። ገዥው ቡድንና ሥርዓቱ የሚመራበት ፖሊሲና ተግባሩ
Eንኳንስ ለAብዛኛው Iትዮጵያዊ ቀርቶ፣ ለራሱ ለሥርዓቱ ደጋፊዎች የማይበጅ Eንደሆነ ሁሉም
የሚገነዘበው ነው።
ይህ Aስከፊ ሁኔታ Eንዲያከትምና በሕጋዊና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት Eንዲተካ ለማድረግ ደግሞ
በAንድ በኩል የተቃዋሚ ድርጅቶች ተሰባስበው የተቀነባበረ ተግባራዊ Eንቅስቃሴ ማካሄድ
ሲገባቸው በሌላ በኩል ደግሞ Iትዮጵያውያን ሁሉ የተጀመሩትን Aበረታች Eንቅስቃሴዎችን
በተግባር Eንዲያጠናክሩ ይጠበቃል። በዚህ መልክ ስንሰባስብና ሃላፊነት በመውሰድ ትግሉን
ስናጠናክር የወገኖቻችን ስቃይና በሀገራችን ላይ የተጋረጠው Aደጋ ማብቂያና የብሩኅ ተስፋ ዘመን
መጀመሪያ ጊዜ Eጅግ የቀረበ ይሆናል።
ለዚህ ነው ሸንጎው በIትዮጵያ ሀገራችን Aንድነት የሚያምኑትን የተቃዋሚ ኃይሎች በጋራ
Eንድንሰባሰብ ደግሞ ደጋግሞ የሚጠራው። ለዚህም ነው ሸንጎ “Eኛም ከሚሊዮኞቹ ውስጥ ነን”
በማለት በAንድነት Aቀነባባሪነት የተጀመረውን Eንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ የሚደግፈው። ለዚህ ነው
ሸንጎው ሁሉም Iትዮጵያዊ የዚህ የነፃነት ትግል Aካልነቱንና Aጋርነቱን በተግባር Eንዲያሳይ
በቀጣይነት የሚጥረውና የሚያበረታታው።
Aንድነት ኃይል ነው!
ድል ለIትዮጵያ ሕዝብ!
  Tel: 44 7937600756 , +1 9168486790 E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com
ze habsha sourse

No comments: