Sunday, May 18, 2014

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ

 | 


ethiopiamap (1)አብርሃ ደስታ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው። የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ
የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ ከተወሰዱ ኮሚቴ አባላት አብዛኞቹ ለመፈረም ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ። ዓርብ ጧት ወደ ሱዳን ድንበር አከባቢ በመንግስት አካላት የተወሰዱ ከማይካድራና በረከት ከተሞች የተውጣጡ የድንበር ፈራሚ ኮሚቴ አባላት የሀገር ድንበር መፈረም ከዓቅማችን በላይ ነው በሚል ምክንያት ለመፈረም ስላልፈቀዱ እነሱን ለማሳመን በሚል ምክንያት እዛው በረኻ (ኢትዮሱዳን ድንበር) አሳድሯቸዋል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ግን የስልክ ግንኙነት ተቋርጣል። የሆነውን ተከታትዬ እዘግባለሁ ሲል አብርሃ ቃል ገብቷል።
Ze-Habesha Website may contain advice, opinions, and statements of various information and content providers. The Website neither represents nor endorses the accuracy of information or endorses the contents provided by external sources. All blog posts and comments are the opinion of the authors.

No comments: